ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 05/29/2022
- Phone Number : 0115180348
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/29/2022
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/021/22
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔq በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የጨረታ
መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት | ||||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት |
የመኖሪያ ቤት
|
1,794,724.00 |
ቀን | ሰዓት | ||||||
1 | አቶ መሀመድኑር ዳውድ ቃድሮ | አዳማ | አቶ ፈዬ ገሙ ወንጂ | አዳማ | ጋራ ሎጎ | 412/2012 | 360 ካ.ሜ.
|
22/10/2014 ዓ.ም | 4፡00 – 6፡00
|
||||
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-180348 ወይም 0118-279807 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.