አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ተሸከርካሪ ንብረት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 05/29/2022
- Phone Number : 0116627120
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/25/2022
Description
ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ተሸከርካሪ ንብረት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
የመኪናዉ ዓይነት፤ የሰሌዳ ቁጥር፤ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር | የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚከናወንበት ቀን ታና ሰዓት
|
||||
የመኪና ዓይነት | የሰሌዳ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር | የተሰራበት አመት | |||||
ክፍሌ ጅቢቾ ቶቴ | ተበዳሪ | ሻሸመኔ | ጭነት | ኢት-03-01-57915
|
WD615.69*120807013337* | LZZ5ELNC1CA724788 | 2012 | 1,100,000.00 | ሰኔ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡–
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ ¼ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ፡- ላምበረት ስሚንቶ ተራ ፓረኪንግ ውስጥ ነው፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ጠዋት ለሚካሄድ ጨረታ ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 ነው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በተጠቀሰው ሰዓት ውስጥ ጨረታው ካልተጠናቀቀ ጨረታው ሊራዘም ይችላል፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- በንብረቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም ክፍያ ወይም ግብር ተጨማሪ ታሴት ታክስን ጨምሮ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
- ተበዳሪዎችእእ“ አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወክሎቻቸው የጨረታ ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ ጨረታው የሚከናወነው መሆኑን እንገልፃለን፡:
- ተሸከርካሪው ከቀረጥ ነፃ የገባ መሆኑን እያሳወቅን ከላይ የተጠቀሰው መነሻ ዋጋ ቀረጥ ያላካተተ በመሆኑ ከቀረጥ ነፃ በመግባቱ ምክንያት የሚከፈል ማነኛውም ቀረጥ/ግብር ካለ ገዢው ይከፍላል፡፡
- የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያታሉ ለተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከሃምሳ በመቶ (50%) ያልበለጠ የብድር አገልግሎት ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡
ለበለጠ ማብራርያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-71-20 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.