አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 05/30/2022
- Phone Number : 0115570075
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/30/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | ተፈራ ሚካኤል | ለቡ | ተበዳሪው እና ሰላምነሽ አሹሮ | ለመኖርያ ቤት G+2 | አ.አ | ን/ስልክ ላፍቶ | 02 | ዴ2/02/100/66984/002176/01 | 188 | 6,175,500 | 22/10/14 | 4፡00-5፡00 |
2 | አፈወርቅ ፍስሃ | ለገሃር | መንግስቱ ፍስሃ | ለመኖርያ ቤት G+2 | አ.አ | ን/ስልክ ላፍቶ | AA000080106331 | 312 | 15,000,000 | 22/10/14 | 5፡00-6፡00 | |
3 | ከድር መሃመድ | ሻኪሶ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ሻኪሶ | WMMLMN/SH/586/08 | 200 | 465,000 | 22/10/14 | 4፡00-5፡00 | ||
4 | ዩሱፍ ደቀቦ | አሳሳ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | አሳሳ | – | – | 9308/Y/2011 | 250 | 1,450,000 | 23/10/14 | 5፡00-6፡00 |
5 | መገርሳ መና | ቦዲቲ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ቦዲቲ | ቦዲ/ምእ/ከ/ከ/ማ/548/06 | 250 | 570,000 | 23/10/14 | 5፡00-6፡00 | ||
6 | የሱፍ ሙሜ | ሐረር
|
ተበዳሪው | ለመኖሪያ ቤት | ሐረር | – | 13 | 8252FY13-11-14-05 | 250 | 400,000 | 23/10/14 | 4:00-5:00 |
ፈትያ መሃመድ | ለመኖሪያ ቤት | ሀረማያ | – | – | 496/2000 | 208 | 85,000 | 23/10/14 | 8:00-9:00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤትበሚገኝበት ህንጻ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 2-7 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ለቡ ቅርንጫፍ 0114-71 25 04 ፣ለገሃር ቅርንጫፍ 0115-53 19 48፣ ሻኪሶ ቅርንጫፍ 046-3-34-11-93፣ ሃሳሳ ቅርንጫፍ 022-336-08-45፣ ቦዲቲ ቅርንጫፍ 046-559-09-84፣ ሀረር ቅርንጫፍ 025-666-06-16 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ