ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ መማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 200 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Other Furniture
- Posted Date : 05/30/2022
- Phone Number : 0118325993
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/10/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡
በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 200 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም አምራች ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን፡፡
አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 0974-176600/ 0118325993