አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 06/04/2022
  • Phone Number : 0114390267
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/20/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተጋቡ የኬሚካል የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው ከግንቦት 27 ቀን 2014ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቃሊቲ ፋብሪካችን ቅጥር ግቢ ድረስ ቀርቦ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000(ሀያ ሺ) በማስያዝ ማመልከት ይቻላል፡፡ ጨረታውም በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-390267/0118-887113

አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ