አምባሰል ንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል. ማህበር በዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኞች ካፍቴሪያ አሻሻሎ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Ambasel-Trading-House-Logo

Overview

 • Category : Construction Service & Maintenance
 • Posted Date : 06/04/2022
 • Phone Number : 0114666409
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/23/2022

Description

የጨረታ ቁጥር፡ፕ/ማ/ዲ/003/22 

የካፍቴሪያ ማሻሻስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

                አምባሰል ንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል. ማህበር በዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኞች ካፍቴሪያ አሻሻሎ ለማሰራት    በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፤     

 1. ተቋራጩ በሳይቱ ላይ ዕቃ፤ሰራተኛና የመስሪያ መሳሪያዎችንና ሌሎቹንም በስራ ዝርዝሩ የተገለፁትን የግንባታ ሥራዎች ራሱ አቅርቦ ስራውን መስራት የሚችል፤
 2. ተቋራጩ ካሁን ቀደም በተለያዩ ሥራ ልምድ ያለውና ማስረጃ መቅረብ የሚችል፣
 3. ተቋራጩ የታደሰ የኮንስትራክሸን ሥራ ፍቃድ ያለውና ደረጃ GC/BC 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ የሥራ  ተቋራጭ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
 4. ሥራ ተቋራጩ የ2ዐ14 ዓ.ም የንግድ ስራ ፈቃድ ያሳደሰና የአመቱን ግብር የከፈለ መሆኑንና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ ሥራ ተቋራጩ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ እና ቲን (TIN) የምስክር ወረቀት ያለው፤  በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ስራ ተቋራጭ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ አንድ መቶ ብር/100 ብር / በአምባሰል ዋናው መስሪያ ቤት ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ ቢሮ ቁጥር 503 በመክፈል መግዛት ይችላል፤
 5. ተጫራቹ ያቀረበውን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ (CPO) 2% ማቅረብ የሚችል፤
 6. ተጫራቹ አንድ ቴክኒካል ኦርጅናልና አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል ለየብቻ እንዲሁም አንድ አንድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎኘ እንዲሁም ሁሉንም በአንድ ላይ በአንድ ፖስታ በታሸገ ኤንቨሎኘ ከነሙሉ አድራሻው ፅፎ ማቅረብ አለበት፤
 7.     ተጫራቹ የሚያቀርበው የዋጋና ቴክኒካል ሠነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16/10/2014 ዓ.ም   ጠዋት 4፡00 ሰአት ድረስ አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በሚገኘው በአምባሰል ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር  406 በማምጣት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
 8. ጨረታው በ16/10/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰአት ተዘግቶ በ16/10/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት
 9.     በአምባሰል ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 502 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት    ይከፈታል፡፡
 10. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 11. ለበለጠ መረጃ ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና የወዳጅነት በሚገኘው በአምባሰል ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 601 በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 0114-666409 በሥራ ሰዓት ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡