ኮንስትራክሽን ሶሉሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ለሁለቱም ድርጅቶች ለ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 06/04/2022
  • Phone Number : 0114700452
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/09/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኮንስትራክሽን ሶሉሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ስልጠና በመስጠት እና በማማከር ስራ ላይ እ.ኤ.አ 2005 የተመሰረተ ድርጅት እንዲሁም እህት ኩባንያው ማርተሬዛ ሕንፃ ኪራይ ቢሮዎችን በማከራየት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ስለሆነም ለሁለቱም ድርጅቶች ለ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በኦዲት ስራ ዘርፍ የተሰማራችሁ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እሰከ አርብ (2፡30-11፡30) በተጨማሪም ቅዳሜ (2፡30-6፡30) ኮንስትራክሽን ሶሉሽን ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ቢሮ  የጨረታ ሰነዱን መውሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡

ጨረታው ሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡

አድራሻ

ከመስቀል ፍላወር ወደ ጎርጎሪዎስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ማርተሬዛ ሕንፃ ሦስተኛ ፎቅ

ስልክ +251-114-70-04-52/+251-118-22-40-09