ኤልያስ ጨርቃ ጨርቅ እና ጋርመንት ፋብሪካ በቅጥር ግቢ ዉስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Steels & Aluminium supply & sale
  • Posted Date : 06/06/2022
  • Phone Number : 0901227500
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/11/2022

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኤልያስ ጨርቃ ጨርቅ እና ጋርመንት ፋብሪካ በቅጥር ግቢ ዉስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ቁርጥራጭ ብረቱን ለ ኪ.ግ የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ  ግንቦት 29/2014 ዓ.ም እስከ ሰኔ  03/2014ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት ከቀኑ 11፡00 ድረስ ቃሊቲ ቼራአሊያ ፊትለፊት በሚገኘው የፋብሪካው አስተዳደር ቢሮ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይቻላል፡፡ ጨረታው ሰኔ  4/2014ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በፋብሪካው አስተዳደር ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡

  • ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ብር 200,000.00 በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • የጨረታው አሸናፊ በ 3 ቀን ውስጥ ውሉን ጨርሶ ቁርጥራጭብረቶችን ማንሳት ይኖርበታል፡፡
  • አሸናፊው ከላይ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ብረቶችን ካላነሳ ለጨረታ ማስያዣ ያሳዘው ሲፒኦ ተወራሽ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ ሥልክ ቁጥር 0901227500

ደውለው መጠየቅ ይችላሉ