ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የተለያዩ የግንባታ እና የማሻሻያ ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Construction Service & Maintenance
- Posted Date : 06/06/2022
- Phone Number : 0912017378
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/21/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የተለያዩ የግንባታ እና የማሻሻያ ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከግንቦት 29/2014 ዓ.ም እስከ ሰኔ 13/2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
የመዝናኛ አገልግሎቱን የሚያቀርቡት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ሰኔ 14/2014 ዓ.ም ከተዋቱ 4፡00-4፡30ድረስ ማስገባት የሚቻሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ሰኔ 14/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡35 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 0912-017378/ 0115-1516 99ላይ መደወል ይቻላል፡፡
ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡