ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 06/06/2022
- Phone Number : 0114401495
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/23/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ/ቁ | የእቃው አይነት | መለኪያ | የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት |
1 | Pure Metal | Kg | |
2 | Steel ball different size | Kg | |
3 | Cast iron | Kg | |
4 | Used loader tires | Pcs | |
5 | Used tires 12R20 & 23.5 R 25 | Pcs | |
6 | Barrels Open | Pcs | |
7 | Barrels Closed | Pcs | |
8 | Barrels damaged | pcs | |
9 | Used Car batteries 70Amp & 150Amp | Pcs | |
10 | Laminated cement PP bags | Pcs |
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 20,000.00 (ሀያ ሺህ) ብር ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጹትን ያገለገሉ እቃዎች የእያንዳንዱን ዋጋ በግልጽ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቀናት ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 251-114-401495/0921-16-04-44 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ሰኔ 16/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ሰኔ 20/2014 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች የእቃውን አይነት እና ይዞታ በናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ 3000 TPD ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ እቃዎቹን ማንሳት ይጠበቅበታል፡፡
ማሳሰቢያ፡–
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ድርጅቱ!