ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/ የግል ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች ከዚህ በታች ለተገለጹት የአልባሳት አይነቶች እና የሴፍቲ ዕቃዎች በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Textiles/ Fabrics & Wearing
- Posted Date : 06/06/2022
- Phone Number : 0114401495
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/27/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/ የግል ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች ከዚህ በታች ለተገለጹት የአልባሳት አይነቶች እና የሴፍቲ ዕቃዎች በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ቁጥር
- ዩኒፎርም ሙሉ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ (ሸሚዙ እጅጌ ሙሉ) (የሸሚዙ የግራ ደረት ኪሱ ላይ የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery type) ያለው)—64
- ዩኒፎርም ሙሉ ሱሪ እና ጃኬት (ፊትና ጀርባ ላይ የደህንነት ማንዐባረቂያና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery type) ያለው)—————–548
- ቲሸርት (T-Shirt) የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery type) ያለው ———————————————————– 548
- የደህንነት ጫማ (Safety Boot) —————————————————————————————————– 274
- ኖርማል ጫማ (የሴት እና የወንድ) ——————————————————————————————————–32
- ሄልሜት(Safety Helmet) ———————————————————————————————————- 274
- መከላከያ መነጽር (Safety Goggle) ————————————————————————————————— 80
- መከላከያ ጓንት (Protective Glove) —————————————————————————————————80
- የብየዳ ጓንት (Welding Glove) ——————————————————————————————————-10
- የኤሌክትሪክ ጓንት (Electric Glove) —————————————————————————————————07
- ኢንዱስትሪያል ማስክ (Industrial Mask) ———————————————————————————————-80
- የድምጽ ማከላኪያ (Ear Plugs) ———————————————————————————————————80
- የደህንነት መታጠቂያ (Safety Harness) ————————————————————————————————-10
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን አልባሳት አይነቶች የአንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ እንዲሁም የአልባሳቶቹን ናሙና (sample) ሳርቤት ግድይ ገ/ሕይወት ሕንጻ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ አ.አ. ስልክ፡ 251-114-401495 / 0933 678340 /0986-89-44-64 ግዢ ክፍል ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 30,00 (ሰላሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ሰኔ 20/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ሰኔ 23/2014 ዓ.ም ናሽናል ትራንስፖርት አ.አ ቢሮ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ድርጅቱ !