የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 06/08/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/15/2022

Description

 የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.

የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት
አድራሻ የይዞታ መረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የይዞታው ስፋት (በካ.ሜ) የይዞታው አይነት የሚሰጠው አገልግሎት ቀን ሰዓት
1 አቶ ሳምሶነ ነጋ (ሞንጎሊና ሆቴል) ተበዳሪው አዲስ አበባ ከተማ  ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03 AA000060300379 1304 G+8 እና ሁለት ቤዝመንት ያለው ህንፃ 304,028,573.51

 

5/11/2014 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
2 ሃያት ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ኃ/የተ/የግል ማህበር ተበዳሪው አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ  ወረዳ 03 AA000060304457 1346 G+4 እና አንድ ቤዝመንት ያለው ህንፃ 124,998,116.94

 

 

5/11/2014 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
3 አቶ በፍቃዱ በቀለ (አጋፔ ሎጅ) ተበዳሪው ጭሮ ከተማ ቀበሌ 01 1/2270/96 6110 ለሆቴል፣ ለስብሰባ አዳራሽ የሚያገለግል ግንባታ ያለው ይዞታ 21,193,416.02 5/11/2014 ዓ.ም 8፡00-9:00

ከሰዓት በኋላ

4 ትዝታ ተሰማ ተበዳሪው ሐዋሳ ከተማ መናሃሪያ ክ/ከተማ 22495 200 ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል 2,576,551.97 5/11/2014 ዓ.ም 9፡00-10:00

ከሰዓት በኋላ

5 አቶ አስማረ ዘሪሁን (አስማረ ዘሪሁን አግሮ ቢዝነስ) ተበዳሪው ጅማ ዞን፣ ሰኮሩ ወረዳ፣ ቤዴ ጎጌሳ ቀበሌ  

ኤልአኤንኦ/21-840/1890

 

132ሄክታር

የእርሻ መሬት በሊዝ የመጠቀም መብት እና በመሬቱ ላይ የሚገኝ የልማት ስራ  458,526.23 6/11/2014 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት

ማሳሰቢያ:-

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 3. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
 4. በተራ ቁጥር 4 ከተመለከተው በስተቀር ንብረቶቹን ተጫርቶ የገዛ አካል በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ታሶቦ ይከፍላል፡፡
 5. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቱ በሚገኙበት ቦታ (ባንካችን በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት) በሰራ ሰዓት በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡
 6. ጨረታው ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንካችን ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሕግ ክፍል ውስጥ ይከናወናል፡፡
 7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡