ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ንብረት ባለበት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 06/12/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/22/2022
Description
ያገለገለ ተሽከርካሪ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ንብረት ባለበት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ | የተሸከርካሪ አይነት | ሞዴል | የተሰራበት ሀገር | የተሰራበት ዓመት | የሞተር ቁጥር |
1 | HONDA Aoutomobil | M/N CR-V | ጃፓን | 2006 | N22A26510275 |
በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- ተጫራቾች መኪናው በሚገኙበት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ከሰኔ 6/2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የሰኔ 15/2014 ዓ.ም ድረስ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 8፡00 ድረስ ሀዋሳ ከተማ ሃይቅ ዳር ክ/ከተማ ጉዱማሌ ቀበሌ (ከ/2 ቀበሌ 05) ሲዳማ ክልል ቀይ መስቀል ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የሴንተር ኦፍ ኮንሰርን ቢሮ በመቅረብ መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሞሉትን ዋጋ እና የጨረታ መነሻ ዋጋ ሃያ አምስት በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍየ ማዘዣ ሲፒኦ(CPO) ዋናውን እና አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከነሙሉ አድራሻ እስከ ሰኔ 15/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በንብረት አስተዳደር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን ከቀኑ 10፡00 ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡
- የጨረታ ሰነዱን በሴንተር ኦፍ ኮንሰርን ቢሮ ብር 200.00 በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉባቸውን ንብረቶች መ/ቤቱ ካሳወቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ በመክፈል ንብረቱን መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
- የሚፈለገውን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ በተባለው ቀን ከፍሎ እቃዎቹን ያላነሳ ተጫራች ከጨረታው አሸናፊነት ተሰርዞ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡