ሕብረት ባንክ አ.ማ. በሒልተን ቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የተያዙትን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders-6

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 06/13/2022
 • Phone Number : 0114700315
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/28/2022

Description

   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ 

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በሒልተን ቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የተያዙትን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

ተራ ቁጥር የቅርንጫፉ ስም የተበዳሪ እና የአስያዥ ስም የተሽከርካሪዉ አይነት የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የሰሌዳ ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር( ቫትን ጨምሮ) ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
1 ሂልተን አቶ ኃይለ ተስፋኪሮስ ገብረህይወት ደረቅ ጭነት (IVECO TRUCK) F3BEE681G*B220-228377* WJME3TRE1FC295238 ኢት-03-68705 3,306,684.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00— 3፡30 ሰዓት
2 F3BEE681G*B220-228402* WJME3TRE2FC295345 ኢት-03-68711 3,018,600.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30— 4፡00 ሰዓት
3 F3BEE681G*B220-229682* WJME3TREXFC297117 ኢት-03-68717 3,184,954.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00— 4፡30 ሰዓት
4 ሂልተን አቶ ኃይለ ተስፋኪሮስ ገብረህይወት ልዩ ጎታች ደረቅ (KAMAZ) C2670076 EBKWHD285XH000005 ኢት-03 A02943 820,000.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30— 5፡00 ሰዓት
5 C2670529 EBKWHD285XH000045 ኢት-03-A02902 824,600.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00— 5፡30 ሰዓት
6 C2670686 EBKWHD285XH000041 ኢት-03-A02913 842,000.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30— 6፡00 ሰዓት
7 C2670333 EBKWHD285XH000043 ኢት-03-A02915 822,000.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00— 8፡30 ሰዓት
8 C2670692 EBKWHD285XH000013 ኢት-03-A02911 867,982.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30— 9፡00 ሰዓት
9 C2671354 EBKWHD285XH000054 ኢት-03-A02924 866,000.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 9፡00—9፡30 ሰዓት
10 C2671504 EBKWHD285XH000033 ኢት-03-A02933 844,620.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 9፡30— 10፡00 ሰዓት
11 C2671091 EBKWHD285XH000055 ኢት-03-A02920 874,000.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00— 10፡30 ሰዓት
12 C2678691 EBKWHD285XH000028 ኢት-03-A02929 828,000.00 ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 10፡30— 11፡00 ሰዓት
13 ሂልተን አቶ ኃይለ ተስፋኪሮስ ገብረህይወት ተሳቢ(ደረቅ ጭነት) **** LC99383L3EZKS8031 ኢት-03-20317 1,120,000.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00— 3፡30 ሰዓት
14 **** LC99383L8EZKS8042 ኢት-03-20322 1,158,000.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30— 4፡00 ሰዓት
15 **** LC99383L1EZKS8040 ኢት-03-20320 1,137,800.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00— 4፡30 ሰዓት
16 ሂልተን አቶ ኃይለ ተስፋኪሮስ ገብረህይወት ተሳቢ(ደረቅ ጭነት ግማሽ) ——– LZ1B13GE4G0002677 ኢት-03-31474 898,300.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30— 5፡00 ሰዓት
17 ——– LZ1B13GE6G0002647 ኢት-03-31480 906,100.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00— 5፡30 ሰዓት
18 ——– LZ1B13GE6G0002664 ኢት-03-31462 919,100.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30— 6፡00 ሰዓት
19 ——– LZ1B13GE8G0002665 ኢት-03-31459 909,780.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00— 8፡30 ሰዓት
20 ——– LZ1B13GE8G0002679 ኢት-03-31500 898,300.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30— 9፡00 ሰዓት
21 ——– LZ1B13GE0G0002658 ኢት-03-31456 975,800.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 9፡00— 9፡30 ሰዓት
22 ——– LZ1B13GEXG0002666 ኢት-03-31460 919,800.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 9፡30— 10፡00 ሰዓት
23 ——– LZ1B13GEXG0002635 ኢት-03-31504 968,563.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00— 10፡30 ሰዓት
24 ——– LZ1B13GE0G0002675 ኢት-03-31471 936,460.00 ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 10፡30— 11፡00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡

 1. ተጫራቾች መጫረት ለሚፈልጉት ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸዉ፡፡
 4. በጨረታው ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ባንኩ የማሸነፊያውን ዋጋ 50% (አምሳ በመቶ) በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት ብድር ያመቻቻል፡፡ በብድር መግዛት የሚፈልጉ ገዢዎች በቅድሚያ የባንኩ ቅርንጫፎች ድረስ በመቅረብ የብድር ሂደቱን ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡
 5. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ህብር ታወር ሕግ አገልግሎት መምሪያ 26ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉ ተጫራች በሚቀርባቸው የባንኩ ቅርንጫፍ በመገኘት በጨረታው በዙም ወይም በስልክ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 6. ተሸከርካሪዎቹን መጎብኘት የፈለገ ተጫራች መኪኖቹ በሚገኙበት ድሬዳዋ ከተማ አምዳይል አኳሁኖ ውሀ ፋብሪካ በመገኘት መጎብኘት ይችላል፡፡ ለጉብኝት ድሬዳዋ ቅርንጫፍን ወይም የሕግ አገልግሎት መምሪያን ከታች በተገለጸው ስልክ ቁጥር በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
 7. የተጫራቾች ምዝገባ ጠዋት ለሚካሄድ ጨረታ ከጠዋት ከ2፡00 እስከ 3፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ለሚካሄድ ጨረታ ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ይካሄዳል፡፡
 8. ገዥ እንዲከፍላቸዉ በሕግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር /የጨረታዉ አሸናፊ/ ገዥዉ ይከፍላል፡፡
 9. ባንኩ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-70 03 15/69/47 ሕግ አገልግሎት መምሪያን ወይም ድሬዳዋ ቅርንጫፍን በስልክ ቁጥር 0251 131212/13/14 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡