ወጋገን ባንክ አ.ማ ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 06/15/2022
- Phone Number : 0115524976
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/30/2022
Description
ወጋገን ባንክ አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር ወጋገን 15/2014
ወጋገን ባንክ አ.ማ ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረቱ የሚገኝበት ስፍራ
|
የንብረቱ ዓይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር | ጨረታው የሚደረግበት | |
ቀን | ሰዓት | |||||||
1 |
አልፋ ሮክ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህ | አልፋ ሮክ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህ | ብስራተ ገብርኤል | ቃሊቲ ገብርኤል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆሚያ ግቢ መጋዘን ውስጥ |
ስቲል ስትራክቸር |
76,029,408ብር |
23/10/2014 ዓ.ም. |
7፡30- 10፡30
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ(C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው እለት በመመዝገብ በጨረታው ላይ በራሳቸው ወይም ህጋዊ ተወካያቸው በኩል መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት በኋላ ባሉ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ክፍያውን አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፣ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወድያውኑ ይመለስላቸዋል፣
- የባንኩን የብድር መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ የጨረታ አሸናፊ የንብረቱን ዋጋ ¼ ድረስ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
- ለጉምሩክ ኮሚሽን የሚከፈል አስከ 05/04/2014ዓ.ም የተሰላ ወለድን ጨመሮ ብር 36,700,657.06(ሰላሳ ስድስት ሚልዮን ሰባት መቶ ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ሰባት ብር ከ06/100) ቀረጥና ታክስ ያለበት ሲሆን የመነሻ ዋጋው ይህን ቀረጥና ታክስ አያጠቃልልም፡፡
- በተራ ቁጥር 4 ላይ የተገለጸውን ታክስ ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፣
- ጨረታው የሚካሄደው በወጋገን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ነው፡፡
- የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት ከ7፡30 እስከ 9፡30 ነው፡፡
- ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ለማስያዝ ወይም ለበለጠ ማብራሪያ የወጋገን ባንክ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-52-49-76 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ.