ማህበራችን የ2014ዓ.ም የአንድ ዓመት የማህበሩን ሒሳብ በውጭ የሒሳብ አዋቂ (External Auditor) ድርጅት /ባለሞያ/ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Auditing Related
- Posted Date : 06/19/2022
- Phone Number : 0929928826
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/30/2022
Description
ለውጭ ኦዲትአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በሙሉ
ማህበራችን የ2014ዓ.ም የአንድዓመትየማህበሩንሒሳብበውጭየሒሳብአዋቂ (External Auditor)ድርጅት /ባለሞያ/ አወዳድሮማስመርመርይፈልጋል፡፡ ስለሆነምከዚህበታችየተዘረዘሩትንማስረጃዎች /መስፈርቶች/ የምታሟሉድርጅቶችይህማስታወቂያከወጣበትቀንጀምሮእስከ 10 ቀንድረስካዲስኮሕንፃ 3ኛ ፎቅከሚገኘውየማህበሩዋናቢሮበመቅረብማመልከትትችላላችሁ፡፡
- የታደሰየሙያማረጋገጫፍቃድ፤
- የታደሰየስራፍቃድ፤
- የተመዘገበየቫትሰርተፍኬት፤
- የተመዘገበቲንሰርተፍኬትእና
- የወቅቱንግብርየከፈለናክሊራንስማቅረብየምትችሉ
- ዝርዝርየድርጅታችሁንአደረጃጀት
- ዝርዝርዕቅዳችሁናየኦዲትስራውንየምታጠናቅቁበትንየጊዜሰሌዳ
በተጨማሪምአመልካቾች፡-
- የቴክኒካልናፋይናሻልማስረጃዎቻችሁንለይታችሁበሰምበታሸገፖስታናበማህተምአረጋግጣችሁማስገባትይጠበቅባችኋል፡፡
- ለበለጠመረጃ፡- ሞባይልቁጥር 0929928826 ወይም 0911231647