ኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በሚያስተዳድረው የጨዋቃ እርሻ ልማት ድርጅት ቅጥር ግቢ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ያገለገሉ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 06/22/2022
 • Phone Number : 0913002915
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/20/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በሚያስተዳድረው የጨዋቃ እርሻ ልማት ድርጅት ቅጥር ግቢ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት፤

 • በርካታ ብረታ ብረቶች ( ቁርጥራጭ ብረቶች፤ የተለያዩ አገልግሎት መስጠት ያቆሙ ማሽኖች፤ ውድቅዳቂ ብረቶች….ወዘተ)
 • ያገለገሉ ጎማዎች

ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል፤፤

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው  መሳተፍ ይኖርባቸዋል፤፤

 1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይኖርበታል፤
 2. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፤
 3. ተጫራቾች ስፍራው ድረስ በመሄድ ዕቃዎቹን ማየት ይችላሉ፤
 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለብረታ ብረቶች ብር 00 (ሀምሳ ሺህ) ለጎማዎች ብር 20000.00 (ሀያ ሺህ) በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፤፤
 5. ተጫራቾች ብረታ ብረቱን የአንድ ኪሎ ግራም የሚገዙበትን ዋጋ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ተመዝኖ በተገኘው ጠቅላላ ብረታ ብረቱን ማንሳት ይኖርባቸዋል፤፤
 6. ተጫራቾች ጎማውን በጥቅል የሚገዙበትን ዋጋ ማቅረብ አለባቸው፤፤
 7. በጨረታው የሚሳተፉ ድርጅቶች ሐምሌ 13  ቀን 2014 . ከጠዋቱ 430 የጨረታ ዋጋቸውን ከሌሎች አስፈላጊ ፍቃዶች ፤ እና ለሚሳተፉበት ዕቃ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ጋር አብረው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ያስገባሉ፤፤
 8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተ. 7 በተጠቀሰው ቀን 500 ዱከም /ደብረዘይት በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል፤፤
 9. የጨረታ ማስከበሪያው ላሸነፉ ከሂሳቡ የሚታሰብ ሲሆን ለተሸነፉት ወዲያው ይመለስላቸዋል፤፤
 10. ድርጅቱ ዕቃዎቹን ለማስወገድ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፤፤

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፤0913 002915  ወይም  0940 115733 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፤፤

የጨዋቃ እርሻ ልማት ድርጅት ፤ ከአዲስ አበባ መቱጎሬ መስመር 650 .ሜትር ላይ ይገኛል፤፤

 ኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ