ሰገል የጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲጠቀምባቸው የቆየውን አይሱዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 06/22/2022
- Phone Number : 0111571660
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/28/2022
Description
ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ሰገል የጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲጠቀምባቸው የቆየውን አይሱዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት ተሽከርካሪዎቹን ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ህጋዊ ወኪል ጨረታው በሚካሄድበት ሰኔ 23/10/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት በዋናው መስሪያቤት በመገኘት መጫረት ይችላል፡፡ የተሽከርካሪዎቹን ይዞታ ለማየት ከ18/10/2014 ዓ.ም. እስከ 21/10/2014 ዓ.ም. በሥራ ሠዓት አትክትልት ተራ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ተገኝቶ መመልከት ይቻላል፡፡
የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ከሊፋ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407
አድራሻ፡- አትክልት ተራ ስልክ ቁጥር 0111571660/0912779693
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሰገል የጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አዲስ አበባ