ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡

Oromia-international-bank-logo-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 06/22/2022
 • Phone Number : 0115572107
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/18/2022

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡

      ተ.ቁ  

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት  

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት  

የጨረታ መነሻ ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት  

ጨረታው የወጣው

ከተማ  ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ ቀን   ሰዓት
1. አቶ ከድር ቱፋ ተበዳሪዉ የንግድ ቤት ዶዶላ ኮኮሳ 01 LWBMK-1441/15/2005 260 407,742.63 18/11/2014 3፡00-5፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
2. አቶ ወንደወሰን ከተማ ተበዳሪዉ የፋብሪካ ህንፃ ዶዶላ ሻሻመኔ ዲዳ ቦኬ WM/803/99 40.51 308,374.81 18/11/2014 5፡30-7፡30 ለመጀመሪያ ጊዜ
3. አቶ ወንደወሰን ከተማ ተበዳሪዉ መጋዘን ዶዶላ ዶዶላ   W-193/432/234/00 200 867,312.13 18/11/2014 8:00-10:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
4. ወ/ሮ ቀለሟ ሃብቴ ወ/ሮ ነዚሃ ሃምዛ መኖሪያ ቤት እህል በረንዳ ሰንዳፋ በኬ 02 60/38/2009 160 1,474,891.44 19/11/2014 4፡00-6፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
5 አቶ አዲሱ ካሣዬ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት ኢጃጂ ኢጃጂ 01 WBMI/0255/07 140 229,693.03 15/11/2014 4:00-6:00 ለሁለተኛ ጊዜ
6 አቶ ሚፍታ ኪያር ዳማ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/ግ/ማ የከብት ማደለቢያ ህንጻ ፊንፊኔ አዳማ ጆግ ጉድዶ WRTFLB/M294/D14/2010 10,000 7,018,801.86 20/11/2014 3፡00-5:00 ለሁለተኛ ጊዜ
7. አቶ በዙ በየነ በዳኔ ተበዳሪው G+6 የንግድ ህንፃ አዳማ አዳማ አንጋቱ 8359/2001 4015 91,387,836.17 20/11/2014 7፡00-9፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
  8. አቶ በዙ በየነ በዳኔ ተበዳሪው የፋብሪካ ህንፃ አዳማ አዳማ አንጋቱ 6993/96 2894 24,033,992.62 20/11/2014 9፡00-11፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
  9. አቶ በዙ በየነ በዳኔ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት Gተ2 አዳማ አዳማ አንጋቱ 5233/95 328 8,525,976.90 21/11/2014 3:00-5:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
  10. አቶ በዙ በየነ በዳኔ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት አዳማ አዳማ አንጋቱ 1427/83 276 1,923,593.96 21/11/2014 7:00-9:00 ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 

 

 

 

የንብረት አስያዥ ስም

የማሽነሪው ዓይነት፤ የሚገኝበት አድራሻ፤የመለያ ቁጥር
የማሽነሪው

 ዓይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ የሚገኝበት ቦታ የመለያ ቁጥር
 11. አቶ በዙ በየነ በዳኔ ተበዳሪው የሰሊጥ እና ቦሎቄ ማበጠሪያ እና ማጠቢያ ማሽን ከእነ መለዋዋጫው (ቀረጥ ያልተከፈለበት) አዳማ አዳማ ከተማ፣ አንጋቱ ቀበሌ 240413  & 455823   966,453.07 21/11/2014 9:00-11:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
 12. አቶ በዙ በየነ በዳኔ ተበዳሪው የሰሊጥ እና ቦሎቄ ከለር መለያ እና ማጠቢያ ማሽን አዳማ አዳማ ከተማ፣ አንጋቱ ቀበሌ JX110319DW & 331422   1,616,313.91 22/11/2014 3፡00-5:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
 • ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1-3 ኦሮሚያ ባንክ ዶዶላ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 4 ኦሮሚያ ባንክ ሰንዳፋ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 5 ኦሮሚያ ባንክ ኢጃጂ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 6-12 ኦሮሚያ ባንክ አዳማ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
 • በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
 • ተጫራቹ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
 • በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2107/011 558 6497 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ. 1-3 በ022-66-60-118/0176 ዶዶላ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ 4 በ011-273 52 05/5831 እህል በረንዳ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 5 በ 057-550-04 53/51 ኢጃጂ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 6-12 በ022 111 7629/34/63 አዳማ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ባንኩ ጨረታ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ጨረታ ከተካሄደ በኋላ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 • በተ.ቁ.11 ላይ የተጠቀሰው ማሽን ከቀረጥ ነጻ የገባ ስለሆነ አሸናፊው ለመንግስት የሚከፈለውን ቀረጥ መክፈል ወይም የቀረጥ ነጻ መብት ተጠቃሚ መሆን አለበት፡፡
 • የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡

                                              ኦሮሚያ ባንክ