ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 06/25/2022
- Phone Number : 0116625924
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/02/2022
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
ተራ ቁጥር | የቅርንጫፉ ስም | የተበዳሪ ስም | የአስያዥ ስም | ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት | የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር | የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር | ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
1 | ቦሌ መድሃኔዓለም | አቶ ብሩክ ካህሳይ ገ/ስላሴ | አቶ ብሩክ ካህሳይ ገ/ስላሴ | አዲስ አበባ ከተማ፣ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የሚገኝ፣የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት | ቦሌ9/103/2/8/1/223488/2490363 |
9,116,857.00 |
ሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
2 | ኦልድ ኤርፖርት | አቶ ዓይናለም ቢርቢርሶ ጠና | ወ/ሮ ወይንሸት አለሙ ሽኩር | አዲስ አበባ ከተማ፣ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የሚገኝ፣የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት | ቦሌ9/49/2/12/28736/00 |
12,910,684.00 |
ሐምሌ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
3 | አዋሾ ሻሸመኔ | ቅድስት አርሴማ ዳቦ መጋገሪያና ማከፋፈያ ማህበር | አቶ አለም መብርሃቴ እና ወ/ሮ ፅጌ ጥላሁን | ሀዋሳ ከተማ ቱላ ክፍለ ከተማ፣ቀበሌ ዳቶ የሚገኝ፣የቦታ ስፋት 617.13 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት |
1973 |
3,591,512.00 |
ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
የሐራጅ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸው፡፡
- በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተጠቀሱት ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ህብር ታወር 26ኛ ፎቅ የህግ አገልግሎት መምሪያ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን የሌላው ንብረት ጨረታ ደግሞ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ 30 (ሰላሳ) ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- ለሐራጅ የቀረበዉን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር /የጨረታው አሸናፊ/ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-ቦሌ መድሃኔዓለም ቅርንጫፍ ፡0116 62 59 24፣ኦልድ ኤርፖርት ቅርንጫፍ ፡ 0113 72 83 80 ፣አዋሾ ሻሸመኔ ቅርንጫፍ፡ 0462 11 04 64 ወይም የሕግ አገልግሎት መምሪያ 0114-70-03-15/47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡