ንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ/ር የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን አወዳድሮ ከተመረጡ ድርጅቶች ጋር ተገቢውን ውል በመፈፀም የጥበቃ ሥራ እንዲያከናውንለት ይፈልጋል፡፡

Yencomand-Construction-Logo

Overview

  • Category : Security & Protection Equipment Guarding
  • Posted Date : 07/02/2022
  • Phone Number : 0115533766
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/07/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ደርጅታችን የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ/ር የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን አወዳድሮ ከተመረጡ ድርጅቶች ጋር ተገቢውን ውል በመፈፀም የጥበቃ ሥራ እንዲያከናውንለት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡–

  • የዘመኑ ግብር የተከፈለበትና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
  • ከ60-70 የጥበቃ ሥራ ልምድና ሥልጠና ያላቸው በአካልና በአእምሮ ብቁ የሆኑ የጥበቃ አባላትን፣ ሽፍት መሪዎችንና የጥበቃ ኃፊዎችን መድበው ማሰራት የሚችሉ፣
  • የሥራ አፈፃፀም ምስክርነት ያላቸውና የተሟላ ወቅታዊ ፕሮፋይላቸውን ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የድርጅቱን ንብረት በኃላፊነት ተረክበው ለመጠበቅ የሚያስችል ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራችቾ አስፈላጊ የሆኑ ዝርዝር ማስረጃዎችንና ሰነዶችን በማጠናቀር ለአንድ የጥበቃ አባል የሚጠይቀውን ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያ ተመን በመጥቀስ በድርጅታችን የሰው ኃብት ቡድን እስከ ሐምሌ 01 ቀን 2014 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ድረስ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

ለዝርዝር መረጃ

ስልክ ቁጥር ፡-  0115 53 37 66