የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Construction Service & Maintenance
 • Posted Date : 07/06/2022
 • Phone Number : 0911569869
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/14/2022

Description

       የሠንጋ ተራ የጋራ ሕንፃ ነዋሪዎች ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማህበር

Senga Tera Residence Apartment Cooperative

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 1. በሕንጻ 3 እና 4 የቤት ቁጥር 58
  • የህንጻው መጨረሻ ላይ ያልተሰሩ ኮፒንጎች መስራት እና መስተካከል የሚገባቸውን ማስተካከል፡፡
  • የፓራፊቱ የውስጠኛው ክፍል የውሀ ስርገት ካለበት መከላከያ በመቀባት ማረም
  • የሕንጻው ብሎኬት ቢም እና ኮንክሪት ኮለም (Beam and column) ጋር ሲገናኝ በደንብ ሳይጠረብ ስለተሰራ ያለመዋሃድ ችግር ስላስከተለ በቤቱ ውስጥ እና ውጭ የመሰንጠቅ ችግር ስላስከተለ ችግሩን ማስወገድ ፡፡
 1. በሁሉም ብሎኮች የለቀቁትን የዝናብ ውሃ መውረጃ ፒፒስ ከህንጻው ጋር በደንብ እንዲታሰር ማድረግ
 2. የዝናብ ውሃ መሄጃ የተሰሩ ክፍት ግማሽ ቱቦ የሆኑ በሕንጻ መግቢያ ላይ ለሰው መተላለፊያ አዳጋች ስለሆነ በሕንጻ ቁጥር አንድ ፤ሁለት እና ሶስት በሮች ፊት ለፊት ባለው ክፍት ቦታ መሸጋገሪያ ድልድይ በመቅበር መስራት
 3. በግቢው ውስጥ የውሀ መውረጃ ተብሎ በተሰራው ቻናል ውስጥ ቆሻሻ እየገባ ስላስቸገረ ማገጃ በቶንዲኖ ብረት መስራት
 4. በግቢው ውስጥ ባሉ የመብራት ሰብስቴሽን በስር በኩል አይጦች እየገቡ ትራንስፎርሜሽን በማበላሸት መብራት እንዲቀራረጥ እያደረገ በመሆኑ ከስር ያለውን ቀዳዳ በጠንካራ እና ተከፋች የብረት ወንፊት መዝጋት፡፡ ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱ ስራዎችን ለመስራት
  • ከደረጃ ስምንት በላይ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያለው
  • የ2014 የንግድ ፈቃድ ያለው
  • በቂ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተ-ፍኬት የሚያቀርብ
  • በኢፌድሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተመዘገበ
  • ከላይ የተጠቀሱትን ስራዎች በአካል በመገኘት የስራውን ስፋት እና አይነት በመለየት ለእያንዳንዱ ስራ በልኬት የነጠላ መስሪያ ዋጋ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የሚቀርበው የመስሪያ ነጠላ ዋጋ 15 % ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች የስራውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ከማህበሩ ፅ/ቤት መውሰድ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ አየር ላይ ከወጣበት ጊዜ ቀን ጀምሮ በሚታሰብ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታ ሠንጋ ተራ 40/60 ኮንዶሚኒየም በማህበሩ ፅ/ቤት በግምባር በመቅረብ የጨረታ ሰነዳቸውን ገቢ ማድረግ አለባቸው
  • ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
 • ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ 0911569869/0115574861/0115575448

        የሠንጋ ተራ የጋራ ሕንፃ ነዋሪዎች ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማህበር

Senga Tera Residence Apartment Cooperative