በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ኘሮጀክት (17-05B) አገልግሎት የሚውል ቶዮታ ኮሮላ (TOYOTA corolla) ነዳጅ በድርጅቱ የሚሞላ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Purchase
- Posted Date : 07/06/2022
- Phone Number : 0118886649
- Source : Reporter
- Closing Date : 07/16/2022
Description
ቁጥር፡ፕሮ/17-05B/0057/14
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/Gofa 2/0057/2022
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ኘሮጀክት (17-05B) አገልግሎት የሚውል በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ቶዮታ ኮሮላ (TOYOTA corolla) ነዳጅ በድርጅቱ የሚሞላ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
NO | Description | unit | Quantity | Liter per k.m | Unit price before vat per day |
1 | Automatic Transmition Toyota Corolla Model 2008 and above The price Shall Include Service Lubricant and Maintenance by the Supplier. | pcs | 01 |
በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን እንዲሁም የመኪናው ኢንሹራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪ ያዋስትና ብር 5,000.00 በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET AP PH በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ባንክጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን መኪና ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን ላይ ማምጣት ይኖርባቸዋል ሆኖም ከላይ መሟላት እንዳለበት ከተጠቀሱት ነጥቦች አንዱም ቢጎድል ተጫራቹ እንዳላሟላ ተቆጥሮ ሰነድ ተመላሽ ይደረግለታል፡፡
- ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ጎፋ ክምፕ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ቢሮ ቁጥር 9 ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከ 29/10/2014 ዓ.ም ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው 9/11/2014 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ መሰብሰቢ ያአዳራሽ ይከፈታል፡፡
አድራሻ፡ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B)
(አዲስ አበባ ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)
(+251 118 886649 / +251 118 88 66 31