ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቱር ኤንድ ትራቭል ማርክ 2 ቶዮታ ላንድ ክሮዘር ሞዴል ከ2018 ጀምሮ እና ቶዮታ ሞዴል ሚኒባሲ ከ2018 ጀምሮ ያሉ መኪናዎችን ለአንድ አመት አጫርቶ መከራየት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Vehicle Rent
  • Posted Date : 07/06/2022
  • Phone Number : 0922464043
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/18/2022

Description

ቀን፡-27/10/2014 ዓ.ም

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ /የተ/የግ/ማህበር

አዲስ አበባ

የመኪና ኪራይ ጨረታ

ድርጅታችን ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቱር ኤንድ ትራቭል ማርክ 2 ቶዮታ ላንድ ክሮዘር ሞዴል ከ2018 ጀምሮ እና ቶዮታ ሞዴል ሚኒባሲ ከ2018 ጀምሮ ያሉ መኪናዎችን ለአንድ አመት አጫርቶ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለው፤ የታደሰ የሶስተኛ ወገን የመድህን ሽፋን ያለው፤ የታደሰ ቦሎ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ በመሆኑ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት በ10 (አስር ቀን) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በአካል በመገኘት በተጠቀሰው አድራሻ የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፤
  • ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ በተመሳከረ /CPO/ 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) ለተጠቀሰው የመኪና ኪራይ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • በዚሁ መሰረት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አስር) ቀናት ዉስጥ በአካል ቀርቦ ዉል መፈረም አለበት፡፡ አሸናፊዉ ድርጅት በ5 ቀናት ዉስጥ በአካል ቀርቦ ዉል ካልተዋዋለ 2ኛ የወጣዉ ድርጅት ዉሉን እንዲፈርም ያደርጋል፡፡ በተጨማርም ያስያዘዉ CPO ለድርጅቱ ገቢ እንዲሆን ይደረጋል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡

 አድራሻ፡-

  • መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/( 011 869 60 92