ሪች ኢትዮጵያ ለመጪው አዲስ አመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎችን ለሚቀጥለው አንድ አመት ከተመረጡት ድርጅቶች እንደአስፈላጊነቱ ወይም በሚያስፈልግበት ጊዜ ለመግዛት ይፈልጋል::

Overview

  • Category : Stationery Supplies
  • Posted Date : 07/11/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/22/2022

Description

የጽህፈት መሳሪያ ግዢ የጨረታ ማስታወቅያ

ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ ለመጪው አዲስ አመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎችን ለሚቀጥለው አንድ አመት ከተመረጡት ድርጅቶች እንደአስፈላጊነቱ ወይም በሚያስፈልግበት ጊዜ ለመግዛት ይፈልጋል::
ድርጅታችን ግዥዎቹን የሚፈፅመው አዲስ አበባ ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሲሆን ተጫራቾች አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የጨረታውን ሰነድ /ዶክመንት/ ማግኘት ይችላሉ ::
ስለሆነም ማስታወቅያው የሚቆየው ለ2 ሳምንት ሆኖ የማስገቢያን ግዜ የሚጨምር ሲሆን ጨረታው የሚጀምረው ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መሆኑም እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ
ወሎ ሰፈር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት KT-12 ህንፃ 5ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማግኘት ይችላሉ::
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡