ዲኬቲ ኢትዮጲያ ለህብረተሰቡ ለሚያከፋፍላቸው የወሊድ መከላኪያ ይረዳው ዘንድ ዲስፖሴብል ስሪንጅ ከ መርፌ ጋር (Disposable Syringe with needle) ወደ ሃገር ውስጥ የማስገባት ፍቃድ ያላቸውን አስመጪዎች (Importers) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

DKT-Ethiopia-logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 07/11/2022
  • Phone Number : 0116632222
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/15/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2014

ድርጅታችን ዲኬቲ ኢትዮጲያ ለህብረተሰቡ ለሚያከፋፍላቸው የወሊድ መከላኪያ ይረዳው ዘንድ ዲስፖሴብል ስሪንጅ ከ መርፌ ጋር (Disposable Syringe with needle) ወደ ሃገር ውስጥ የማስገባት ፍቃድ ያላቸውን አስመጪዎች (Importers) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ዝርዝር መግለጫ  ፡-

  1. የስሪንጁ ዓይነት – 2 CC ወይም 3 CC
  2. የመርፌ ጌጅ 22 G ወይም 23 G
  3. የመርፌ መጠን 1’’ – 1 ½ እስከ 3 “

በዚህም መሰረት ፡-

በጨረታው የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች በዋናነት ሊያማላቸው የሚገቡ ሰነዶች ፡

1.ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2.ቫት ተመዝጋቢ ሰርተፈፍኬት ማቅረብ የሚችሉ

3.በጨረታ ለመካፈል / ለመሳተፍ የአስመጪነት  ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ

4.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 4/2014 ዓ.ም ጠዋት ከ 3፡00 – 6፡00 እንዲሁም ከሰዓት ከ 7፡00 – 10፡30 ባሉት አስር የስራ ቀናቶች ውስጥ በዋናው መ/ቤት አድራሻ – አዲስ አበባ  ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 177 ኢትዮ ቻይና የወዳጅነት መንገድ መተባበር ሕንጻ ፊት ለፊት 2ኛ  ፎቅ ላይ የእንግዳ መቀበያ (Reception)   በመገኝት የዋጋ ማቅረቢያችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስገባት  ትችላላችሁ፡፡

5.የጨረታው አሸናፊዎች የጨረታ ውጤቱ በድርጅቱ የውስጥ አሰራር ከታየ በኃላ ውጤቱን በዋና መስሪያ ቤት የጨረታው ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይገለጻል ፡፡

8.የድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው ፡፡

9.ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0116 63 22 22 ወይም 0911 65 17 37 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ፡፡

የዋናው  መ/ቤት አድራሻ – አዲስ አበባ  ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 177 ኢትዮ ቻይና የወዳጅነት መንገድ መተባበር ሕንጻ ፊት ለፊት 2ኛ እና 3ኛ ፎቅ ላይ

ስልክ ቁጥር ፡- 011 6 63 22 22 ፋክስ 011 6 63 22 23 ፖ.ሣ.ቁ ፡- 8744

ዲኬቲ ኢትዮጲያ