ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚሆን የትምህርት ቤት የተማሪዎች ዩኒፎርም በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Fayya-integrated-development-logo

Overview

 • Category : Textiles/ Fabrics & Wearing
 • Posted Date : 07/11/2022
 • Phone Number : 0115578114
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/15/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከ USAID አሜሪካን ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከ ISHIDO ጋር በመተባበር በሚያከናውነው ኤፍ ኤፍ ኤች ፒ ሲ ቲ (FFHPCTA) ፕሮጀክት ፕሮግራም ሥር ለታቀፉት ህፃናት ድርጅቱ  ለ 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚሆን የትምህርት ቤት የተማሪዎች ዩኒፎርም በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የተ. የት/ርት ቁሳቁስ ዓይነት መጠን  ምርመራ
1 ዩንፎርም  1,350 ተማሪዎች እድሜያቸው ከ 6-18 ዓመት 1ኛ ደረጃ ፖሊስተር  እና እስቶክ ጨርቅ

ከዘህ በታች የተዘረዘሩ መሰፈርቶችን የሚያሟሉ ተጨራቾች ተወዳድረው ማቅረብ ይችላሉ::

 1. የ 2014 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፡፡
 2. የዘመኑን ግብር የከፈለ፡፡
 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 4. ተወዳዳሪው ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ 20 ቀን  ውስጥ የትምህርት ቤት ዬኒፎርም  ሰፍተው ማስረከብ የሚችሉ፡፡
 5. በሌላው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
 1. ተማሪዎች የሚገኙበት ከተማ ጅማ አምቦ አጋሮ እስከ ቦታዉ ድረስ በመሄድ ማስረከብ የሚችል፡፡
 2. አሸናፊው (ተጫራች) ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የትምርት ቤት ዩኒፎርም ናሙና ላይ ባቀረበው ዝርዝር አይነት እና ጥራት በተባለው ጊዜ የተባለው ቦታታማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
 3. እእንዲሁም ጨረታውን ያአሸነፈው ተጫራች በአጫርች በድርጅት ቅ/ጽ ቢሮዎች ጅማ ፤አምቦ እና አጋሮ በራሱ ትራንስፖርት ያደረሳል፡፡
 4. ለጨረታ ማስከቢሪያ የሚሆነ አጠቃላይ ዋጋ VAT ጨምሮ 2%  (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ውድቅ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 5. ስለ ጨረታው የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ አድራሻ ሜክሲኮ ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ኢትዬ ካናዳ ክሊኒክ ጀርባ በተጨማሪም ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ጅማ ቅ/ጽ ቤት አድራሻ ማትሪክ ሰፈር ፖሊስ ጋራዥ ፊት ለፊት  ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ  በ5ት  ተከታታይ የስራ  ቀናት ውስጥ የጨረታውን  ሰነድ  መውሰድ ይችላሉ፡፡
 6. ጨረታው ሐምሌ 8 ቀን 2014 . ከ ከቀኑ 8፡30  ታሽጎ ከቀኑ 9፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ  የስብሰባ አዳራሽ  ብቻ የሚከፈት ይሆናል፡፡
 7. ተጫራቾች የማያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፐም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 8. ተጫራቾች ለተጫረቱት የትምህርት ቤት ዩኒፎርም የጨርቅ ቦናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የትምህርት ቤት ዩኒፎርም  የስፌት ዋጋን ጨምሮ ማቅረብ አለበት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011-55-78-114 /047- 111 -73 -73 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ከገኘ ጨረውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ   የተጠበቀ ነው፡፡