አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 07/11/2022
- Phone Number : 0116626386
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/11/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | እንሽ ጄነራል ትሬዲንግ.ኃላ.የተ.የግ.ማህበር | ዋናው መ/ቤት | አይ.አይ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር | ለኢንደስትሪ | ገላን | – | – | B/M/G/K/L/I/40/2001 | 5,000 | 26,617,500 | 4-12-14 | 5፡00-6፡00 |
2 | ታረቀኝ አርባ | ቦዲቲ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ቦዲቲ | ቦማቤ/መ/ል/አስ/ር/ሊ/347/07 | 250 | 650,000 | 4-12-14 | 5፡00-6፡00 | ||
3 | ታደለ ሽቤ | ማምቡክ |
ተበዳሪው |
ለድርጅት | ማምቡክ | ማከ/574/የ3/አ1 | 180 | 600,000 | 4-12-14 | 4፡00-5፡00 | ||
ለመኖርያ | ማምቡክ | – | – | ማከ/378/የ3/አ1 | 168.3 | 400,000 | 4/12/14 | 5፡00-6፡00 | ||||
4 | ዮሀንስ ቱሴ | ታቦር | ተበዳሪው | ለመኖርያ | ሃዋሳ | 22059 | 200 | 750,000 | 4/12/14 | 4፡00-5፡00 | ||
ለመኖርያ | ሃዋሳ | 21973 | 200 | 511,500 | 4/12/14 | 5፡00-6፡00 | ||||||
ለመኖርያ | ሃዋሳ | 1038/222 | 400 | 266,700 | 4/12/14 | 8፡00-9፡00 | ||||||
ማርታ ኡታላ | ለድርጅት | ሃዋሳ | 1054/222 | 144 | 320,000 | 4/12/14 | 9፡00-10፡00 | |||||
5 | ሙሴ ሙዳ | ሃዋሳ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ወንዶ ገነት | – | – | ወገ2080/98/2244 | 250 | 270,000 | 5/12/14 | 4፡00-5፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ዋናው መ/ቤት ቅርንጫፍ 0116-62-63-86 ፣ ቦዲቲ ቅርንጫፍ 046-559-09-65፣ታቦር ቅርንጫፍ 0462-12 00 34 ፣ማምቡክ ቅርንጫፍ 0582-63 05 66 ፣ሃዋሳ ቅርንጫፍ 046-220-48-91 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ