የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት  ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

oromiya-corporate-bank-done

Overview

 • Category : Bank Related
 • Posted Date : 01/10/2021
 • Phone Number : 0913729015
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 02/04/2021

Description

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት  ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

 1. ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት::
 2. ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ወይንም በጥሬ ገንዘብ ይዘው በመቅረብ ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
 3. ጫረታው ከታች ቀንና ሰዓቱ በተገለጸው መሠረት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ለጫረታ የቀረበ ንብረት በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 4. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ድሬደዋ ፣ ሂርና እና  አደማ ከተማ  የሚገኙ  ቤቶች  የባንኩ  ሳቢያን እና ድሬደዋ ቅርንጫፍ ፣ በሆለታ ከተማ የሚገኘውን የባንኩ ቦሌ መድሐኔዓለም ቅርንጫፍ  ያስጎበኛል:: ለተጨማሪ  መረጃ  ሳቢያን  ቅርንጫፍ  በስልክ  ቁጥር  0913 – 72 – 90 – 15  ወይም 025 -111 -15 -91 /92  ድሬደዋ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር  0937-10-10-10 ወይም 025-113-4243/1043 የቦሌ መድሐኔዓለም ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0941 -43 -43 – 93 ወይንም 011 -639 -22 -54 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
 5. የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቅያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
 6. በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::
 7. የጫረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት የሚከፈለውን ማናቸውንም ክፍያ ቫትን ጨምሮ እና የስም ማዛወሪያ ከፍሎ ስሙን ወደ እራሱ ያዛውራል፡፡
 8. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

 

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም   የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ ዓይነት ለጨረታ  የቀረበው  ንብረት  አድራሻና  ዝርዝር  ሁኔታ የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ      ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና  ቦታ
1  

ትግስት እንግዳ

 

ደረጄ ሃሎ

መኖሪያ ቤት አበዳሪ ቅርንጫፍ   ዞን ወ      ወረዳ  ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር
ሳቢያን ምስ/ሸዋ አደማ አደማ 03 10883/2002 3081ካ.ሜ 2,945,284.64 የካትቲ  3  ቀን  2013 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት በአደማ ከተማ  ቀበሌ 03 ቤቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ  ይካሄዳል፡፡
2 ትግስት እንግዳ ሄኖክ አድማሱ ማደያ ሳቢያን ምዕ/ሐረርጌ ሂርና ሂርና 02 W/M/M/I/M/H/0010/2010 360 ካ.ሜ 1,537,645.21 የካትቲ 4  ቀን  2013 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት በሂርና ከተማ ቀበሌ 02 ቤቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ  ይካሄዳል፡፡
3 ትግስት እንግዳ ትግስት እንግዳ መኖሪያ ቤት ሳቢያን  ድሬደዋ ድሬደዋ ድሬደዋ 02 06692 546  ካ.ሜ 2,987,605.85 የካትቲ  5  ቀን  2013 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት በድሬደዋ ከተማ ቀበሌ 02 ቤቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ  ይካሄዳል፡፡
4 ደመቀ ዘውዴ ወ/ፃዲቅ ደመቀ ዘውዴ ወ/ፃዲቅ መኖሪያ ቤት ድሬደዋ  ድሬደዋ   ድሬደዋ 02 መል/ሊ/3105 320 ካ.ሜ 6,389,295.23 የካትቲ  5  ቀን 2013 ዓ.ም ከሳዓት  ከ9፡00 – 11፡00 ሰዓት ድሬደዋ  ከተማ  ቀበሌ 02 ቤቱ  በሚገኝበት ግቢ ውስጥ  ይካሄዳል፡፡
5 ሀብታሙ ተካ ተደጌ ብተሙ ተካ ተደጌ መኖሪያ ቤት ቦሌመድሃኔዓለም ኦሮሚያ ልዩ ዞን

 

ወልመራ ሆለታ ጎ/ቀረንሳ

 

EMMLMH/2023/2011 160 ካ.ሜ 1,050,086.47 የካትቲ  6  ቀን  2013 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት በሆለታ  ከተማ  ቀበሌ  ጎ/ቀረንሳ ቤቱ በሚገኝበት ግቢ ውስጥ  ይካሄዳል፡፡

Send me an email when this category has been updated

Features:

 • ለተጨማሪ መረጃ:
 • ሳቢያን ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0913 - 72 - 90 - 15 ወይም 025 -111 -15 -91 /92
 • ድሬደዋ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0937-10-10-10 ወይም 025-113-4243/1043
 • የቦሌ መድሐኔዓለም ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0941 -43 -43 - 93 ወይንም 011 -639 -22 -54