አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

-ባንክ-Logo

Overview

  • Category : Other Foreclosure
  • Posted Date : 01/10/2021
  • Phone Number : 0115570135
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/24/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

..

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሽከርካሪው ዓይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ስዓት

ምርመራ

1

በቀለ ክፍሉ ደብረብርሃን 02-B41557አ/አ SJNFEAJ11U2378569

HRA2*683915A*

ኒሳንካሽካይ አውቶሞቢል ጃፓን

1,500,000

18-5-13

5፡00-6፡00

2

ሳሙዔል ፍፁም

 

ኮልፌ

 

3-23811 ኢት

L1C38VCD2F0000207

_

ተሳቢ

400,000

18-5-13

8፡00-9፡00

3-23812 ኢት L1C38VCD6F0000209

_

ተሳቢ

430,000

19-5-13

4፡00-5፡00

3-23813 ኢት L1C38VCD4F0000208

_

ተሳቢ

400,000

19-5-13

5፡00-6፡00

3-23814 ኢት L1C38VCD2F00002010

_

ተሳቢ

400,000

19-5-13

8፡00-9፡00

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት መቶኛ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡

3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡

4. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡

5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡

6. በተሸከርካሪዎቹ ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪዎቹን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡

7. ለተጨማሪ መረጃ አዋሽ ባንክ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በ0115-57-00-83 ወይም በ0115-57-01-35)ላይ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡

8. ባንኩ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Send me an email when this category has been updated