ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 01/25/2023
- Phone Number : 0115572106
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/15/2023
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
||||||||||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | ቀን | ሰዓት | |||||||||||||||
1. | ሸኩዳድ ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪው | መጋዘን | ወዴሳ | ዱከም | ጎጌቻ | In/A/Li-80/2001 | 3000 |
16,048,322.36 |
20/06/2015 |
4፡00-6፡00 | ለሶስተኛ ጊዜ | ||||||||
2. | ሸኩዳድ ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር | ሞላልኝ መኩሪያ | መጋዘን | ወዴሳ | ቡራዩ | ገ/ኖኖ | ቡ/ል/ቀ/165/85-A | 1907 | 19,400,000.00 | 17/06/2015 | 3:00-5:00 | ለሶስተኛ ጊዜ | ||||||||
3. | አቶ በሪሳ ሚዳክሳ በጥዬ | አበባ ቡሩሶ | መኖሪያ ቤት | ኡታ ዋዩ | ሻሸመኔ | 03 (አቦስቶ) | 1106 | 496 | 1,568,006.85 | 21/06/2015 | 4፡00-6፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ | ||||||||
4. | አቶ ከተማ ኢዴሣ ራሳ | ተበዳሪው | መኖሪያ ቤት | ጀልዱ | ጀልዱ | 01 | DMMLMG/321/011 | 350.86 | 1,066,211.08 | 22/06/2015 | 4፡00-6፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ | ||||||||
5. | አቶ ከፋለ ንጉሤ | ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ኤጀሬ | ኤጀሬ | 01 | W/M/M/L/M/E/603 | 105 | 317,011.90 | 20/06/2015 | 4፡00-6፡00 | ለሁለተኛ ጊዜ | ||||||||
6. | አቶ ብሩክ አሽኔ | አበራሽ በየነ | መኖሪያ ቤት | ኮቴቤ | አዲስ አበባ | የካ ወረዳ 11 | የካ/206096/10 | 339 | 1,756,835.96 | 21/06/2015 | 4፡00-6፡00 | ለመጀመሪያ ጊዜ | ||||||||
|
የንብረት አስያዥ ስም |
የመኪናዉ ዓይነት፤ የሚገኝበት አድራሻ፤የሰሌዳ ቁትር፤ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር | ||||||||||||||||||
የመኪና
ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ | የሰሌዳ ቁጥር | የተሰራበት ዘመን
|
የሻንሲ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | |||||||||||||||
7. | ሸኩዳድ ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር | አቶ እሱባለው ታከለ ወርቁ | የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ (FRANKUN IVECO) | ገላን ከተማ በሚገኘው የባንኩ ግቢ ውስጥ | ኢት-03-01-62917 |
2013 |
LZFF25M47DD265847 | F2CE0681D*E053*13C00046 | 1,800,000 | 03/06/2015 | 3፡00-5፡00 | ለሶስተኛ ጊዜ | ||||||||
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 በኦሮሚያ ባንክ ዱከም ቅርንጫፍ ውስጥ፤ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ባንክ ቡራዩ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 3 ኦሮሚያ ባንክ ኡታ ዋዩ ቅርንጫፍ ውስጥ፤ ተ.ቁ 4 ኦሮሚያ ባንክ ጀልዱ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 5 ኦሮሚያ ባንክ ኤጀሬ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 6 እና 7 በኦሮሚያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 12ኛ ፎቅ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2106/07/011 558 64 97 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ወይም ለተ.ቁ 1፤2 እና 7 በ011-157-97-60/57 8681 ወዴሳ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ 3 በ046 211 0085/73 ኡታ ዋዩ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ 4 በ011 238 0281/0109/0302 ጀልዱ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ. 5 በ011 118 01 03/04 ኤጀሬ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ 6 በ011 667 52 41/42 ኮቴቤ ቅርንጫፍ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ሌላ ማንኛውም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል ፡፡
- ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በቀሪ የሊዝ ዘመን የሚከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል ይዋዋላል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ