ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የሚከተሉትን የሚዲያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Walta-Communications-logo-Reportertenders

Overview

  • Category : Purchases
  • Phone Number : 0114670319
  • Source : Reporter
  • Posted Date : 02/06/2023
  • Closing Date : 02/16/2023

Description

ማስታወቂያ

ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የሚከተሉትን የሚዲያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-

  1. ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች
  2. የኤዲቲንግ ወረክ ሰቴሽን ኮምፒዉተሮች
  3. ለሚዲያ የሚያስፈልጉ ዘመናዊ ስልኮች፣ሶፍትዌር እና አክሰሰሪዎች
  4. የኢንተርኔት ራዉተሮች

ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሠነድ በኮርፖሬታችን ግዥና አቅርቦት ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡ ኮርፖሬቱ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ጨረታዉ የካቲት 09 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 9.00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 9.30 ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ዋልታ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-467-0319 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት