መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የትራንስፓርት አገልግሎት ግዢ እና መስታዎት ከነገጠማው በጨረታ አውዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል
Overview
- Category : Transport Service
- Posted Date : 04/03/2021
- Closing Date : 04/20/2021
- Phone Number : 0114352148
- Source : Reporter
Description
በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 015/2013
በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅትከዚህ በታች የተገለፁትን የትራንስፓርት አገልግሎት ግዢ እና መስታዎት ከነገጠማው በጨረታ አውዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1. 01 እና 02 ጠጠር ከአ/አበባ ዙሪያና ከአ/አበባ ውጪ ካሉ የጠጠር ማምረቻዎች ጠጠር ለማጓጓዝ የትራንስፓርት አገልግሎት ግዢ
- ሎት2. ለአህመዲላ ኤርታሌ ኘሮጀክት (አፋር ክልል) የሰርቪስ ገልግሎት የሚሰጡ ብዛት 3 ደብል ጋቢና ፒክ አኘ ተሽከርካሪ
- ሎት3. የመስታዎት ግዢ ከነገጠማው ሥራ ለድሬደዋ ኘሮጀክት
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣የአቅራቢነት የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታ ክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እናሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ማክሰኞ ሚያዚያ 12/2013 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡:
አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ማሳሰቢያ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም 0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡