ዘመን ባንክ አ.ማ በሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Zemen-Bank-S.C.-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 06/10/2021
 • Phone Number : 0116686215
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/13/2021

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ በሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪ

 ስም

የአስያዥ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ

የካርታ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት

ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ

የቤት.ቁ

ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታው ሰዓት

ወ/ሮ ንርአ ምሩፅ ኪሮስ (መርቢ የመኪና ኪራይ እና ሺያጭ)

ወ/ሮ ንርአ ምሩፅ ኪሮስ

አዲስ አበባ

ቦሌ

11

   033/G3

   175ሜ.ካሬ

ቦሌ 11/9/7/6/28/488/43483/01

መኖሪያ ቤት

5,611,468.10

ሐምሌ 06 ቀን 2013ዓ.ም

ጠዋት

3፡30-4፡30

ጠዋት

4፡30-5፡30

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የንብረቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰረከበት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነው/ችው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ ማስገባት አለበት፡፡ ይህን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
 3. ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኝት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡
 4. ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል ፡፡
 5. የሐራጅ ሂደት ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፡፡
 6. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ አድርጎ የመገኘት ግዴታ አለበት፡፡
 7. ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
 8. የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ካዛንችስ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ስምንተኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡
 9. ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች ቤቱን መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6686215/16፣ 0910929304 ወይም 0911152490 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ዘመን ባንክ አ.ማ

Joseph Tito St.  P.O.Box 1212            Tel: 011-6686216 /011-6686214                Addis Ababa, Ethiopia

Send me an email when this category has been updated