ማክፋ ፍሬት ሎጅስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር. ብዛታቸው ቀላል ተሽከርካሪዎች ፤ ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡

Maccfa-Freight-logistics-logo-2

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 06/17/2021
 • Phone Number : 0114708888
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/25/2021

Description

ማክፋ ፍሬት ሎጅስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2013

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ

ማክፋ ፍሬት ሎጅስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር. ብዛታቸው 4 (አራት) ቀላል ተሽከርካሪዎች ፤ 03 (ሶስት) ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ/ቁ የተሸከርካሪው ዓይነት የሴሌዳ ቁጥር የስሪት ዘመን የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር የቀረጥ ሁኔታ የጨርታ መነሻ ብር
1 LIFAN AA03-47335 2007 LLV2A2A1X20030739 LF479Q3*080200902* ተከፍሏል 280,000.00
2 LIFAN AA03-0165126 2010 LLV2A2A13A0055617 LF479Q3*Y100600716 ተከፍሏል 304,000.00
3 LIFAN AA03-51651 2008 LLV2A2A1080031964 LF479Q3*080900524* ተከፍሏል 208,000.00
4 VOLKSWAGEN AA03-33376 2005 9BWCA05X26T056101 AZN250291 ተከፍሏል 190,000.00
5 MOTORCYCLE AA03-1160 2008       8,800.00
6 MOTORCYCLE AA03-1171 2010 LBPKE1295A0042438 E3D7E-026005 ተከፍሏል 9,600.00
7 MOTORCYCLE AA03-1172 2010 LBPKE1293A0042437 E3D7E-025924 ተከፍሏል 9,600.00
 1. ተጫራቾች ለተሸከርካሪዎቹ በዚህ ጨረታ ሰነድ ክፍል ሁለት በተገለፀው መሠረት 10% ጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ ክፍያ ማስያዝ (CPO) ለማክፋ ፍሬት ሎጅስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህ. (MACCFA Freight Logistics PLC) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
 2. ተሽከርካሪዎቹን ከሰኔ 07 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሳሪስ (ዮሴፍ ቤ/ክርስቲያን) አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አቅራቢያ በሚገኘው ቅጥር ግቢ እንዲሁም ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ቅዳሜ ከ 02፡00 እስከ 05፡00 ድረስ ብቻ በአካል በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡
 3.  የጨረታው አሽናፊዎች ጨረታውን ላሸነፉበት ንብረት ቀሪውን ክፍያ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባለት አስር የሥራ ቀናት ውስጥ አጠቃልለው መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቅቆ ከፍሎ ተሽከርካሪውን ባይረከብ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል፡፡
 4.  ጨረታው ሰኔ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መስሪያ ቤት ሠራተኞች መዝናኛ ክበብ ይካሄዳል ፡፡
 5.  የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
 6.  ንብረቶቹ በገዢው ስም እንዲዞር ድርጅቱ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
 7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ራሻ፡

MACCFA Freight Logistics Plc

Address: On the Bole-Kaliti Ring Road, In front of St. Joseph Church

Phone:+251-11-470-8888/89     +251-11-470-9999

Send me an email when this category has been updated