ስማችሁ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከተው የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ደንበኞች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ያለባችሁን ቀሪ ዕዳ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እናስታውቃለን

Announcement
Bunna-International-Bank-Logo-reportertenders

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 08/01/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/30/2021

Description

የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

ስማችሁ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከተው የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ደንበኞች የነበራችሁ እና ከባንኩ የተለያዩ ቅርንጫፎች የተበደራችሁትን ገንዘብ በብድርና በመያዣ ውል ላይ በገባችሁት ግዴታ መሰረት ባለመክፈላችሁ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 [እና በማሻሻያው] መሰረት የ30 ቀናት ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ለባንኩ ባስመዘገባችሁት አድራሻ ተፈልጋችሁ ልትገኙ ባለመቻላችሁ ማስጠንቀቂያውን ለመስጠት አልተቻለም፡፡

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ያለባችሁን ቀሪ ዕዳ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እየጠየቅን፤ በተሰጣችሁ ጊዜ ካልከፈላችሁ ባንኩ ከላይ በተጠቀሱት አዋጆች በተሰጠው ስልጣን መሰረት እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ተ. ቁ የተበዳሪ ስም ንብረት አስያዥ ወይም የአንድነት እና ነጠላ ዋስ አበዳሪ ቅርንጫፍ
1.    አፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር አቶ ሲሳይ ደስታ ገ/የሱስ፣ ወ/ሮ እህትሁን ደምለው ታየ እና ሲሳይ ደስታ ሪል ስቴት ቦሌ 18
2.    አቶ ጥላሁን ብርሃኑ ተወልደብርሃን ተበዳሪ ባሌ ሮቤ
3.    አቶ ዘርአይ ገ/ማርያም ወልዱ አቶ ግርማይ አበበ ገብሩ እና

አቶ ፀጋይ ገ/ህይወት አብርሃ

አትላስ
4.    መረባ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ጌትነት አምባዬ ጫኔ ዓብይ
5.    አቶ ግርማ በለጠ ወ/ሚካኤል ተበዳሪ ከበደ ሚካኤል
6.    አቶ እድለኛው በለጠ ብርሃኑ

 

ወ/ሮ ጽጌ ዘነበ እንዳለ ጎሮ
7.    አቶ አበበ ወርቅዬ ማንአግደው ተበዳሪ ቦሌ መድኃኔዓለም
8.    አቶ ክብሮም ግርማይ አስፋው ተበዳሪ ውሃ ልማት
9.    አቶ ሙሉቀን ጉዲሶ ዳዲ ተበዳሪ ኢምፔሪያል
10.   አቶ ወንድራድ ንጉሴ አሽኔ ተበዳሪ 18 ማዞሪያ
11.   አቶ መብራህቶም ወ/ኪዳን ገ/ክርስቶስ ተበዳሪ አትላስ
12.   በሪ ኢምፔክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አቶ በሪሁን አያሌው ሃይሉ

ወ/ሮ ትርሃስ ገ/ሊባኖስ ሓጎስ

 

ገነት
13.   አቶ ደግፌ ሐያሞ ሃጢያ ተበዳሪ ይርጋለም
14.   አቶ ተፈሪ ዘነበ ወ/ጊዮርጊስ ተበዳሪ ቦሌ 18
15.   አቶ ንጋቱ በቀለ ገ/ዮሐንስ ተበዳሪ ቦሌ 18
16.   አቶ አንድነት ድሉ ስሜ ተበዳሪ ቦሌ 18
17.   ወ/ሮ ፌቨን መንገሻ ጃሌ እና አቶ ዳንኤል በለጠ አባተ ፀሐይ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግል ማህበር ቦሌ 18

Send me an email when this category has been updated