ETHIOPIAN SPRING M.B. SHARE COMPANY

Announcement

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 11/17/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/24/2021

Description

የኢትዮጵያ ባሌስትራ ፋብሪካ ኤም.ቢ.አክሲዮን ማህበር

ETHIOPIAN SPRING M.B. SHARE COMPANY

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ

የኢትዮጵያ ባሌስትራ ፋብሪካ ኤም.ቢ.አክሲዮን ማህበር / ETHIOPIAN SPRING M.B. SHARE COMPANY/  መደበኛ የባለ አክሲዮኖች ስብሰባ በመጀመሪያ ጥሪ ህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም./እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 7 ቀን 2021 ዓ.ም./ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ይካሄዳል፡፡በመሆኑም የማህበሩ ባለ አክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በዚህ ስብሰባ ላይ እንዲገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

ሆኖም በመጀመሪያ ጥሪ ኮረም የማይሞላ ከሆነ ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ተመሳሳይ ሰዓት ሁለተኛ ጥሪ ታህሳስ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. /እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 17 ቀን 2021 ዓ.ም./ በንግድ ህጉ መሠረት በተገኙት አባላት ስብሰባው ይካሄዳል፡፡

ሀየመደበኛ ጉባኤ አጀንዳ፡-

 1. እ.ኤ.አ. ጁን 30 ቀን 2021 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው በጀት ዓመት የዳይሬክተሮች ቦርድ የሥራ ክንውን ሪፖርትን ማዳመጥ፣
 2. እ.ኤ.አ. ጁን 30 ቀን 2021 ዓ.ም. ለተጠናቀቀው በጀት ዓመት በውጭ ኦዲተር የተዘጋጀውን የሂሳብ ሪፖርት ማዳመጥ፣
 3. ከላይ በተጠቀሱት ሁለት ሪፖርቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፍ፣
 4. በአክሲዮን ማህበሩ ህገ-ደንብና በንግድ ህጉ መሠረት የቦርድ አባላት የአገልግሎት ዘመኑ የሚያበቃ ስለሆነ አዲስ የቦርድ አባላትን መሾም፣
 5. በአክሲዮን ማህበሩ ሕገ-ደንብ መሠረት የዳይሬክተሮች ቦርድ አበልን መወሰን፣
 6. እ.ኤ.አ.ለ2021/22 በጀት ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ የሚመረምር የውጭ ኦዲተርን መሾምና ክፍያውን መወሰን፣
 7. ሌሎች ናቸው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

 • ስብሰባውን በውክልና የሚሳተፉ ከስብሰባው ቀደም ብለው ህጋዊ ውክልናቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የኢትዮጵያ ባሌስትራ ፋብሪካ ኤም.ቢ.አክሲዮን ማህበር

የዳይሬክተሮች ቦርድ

ስልክ ቁጥር ፡- +251 11 440-22-54

የፖስታ ሳጥን ቁጥር፡- 5682

   አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ

Send me an email when this category has been updated